በካቶሊክ ጳጳሳትና በፕሬዚዳንት መካከል አለመግባባት መፈጠሩ ተሰማ

የአሜሪካ ካቶሊክ ጳጳሳት ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንን ከቅዱስ ቁርባን ሊያግድ የሚችል ሰነድ ላይ ድምጽ ከሰጡ በኋላ ከፕሬዝዳንቱ ጋር የከረረ ተቃርኖ ውስጥ መግባታቸው ተሰምቷል።…