ውጥረት የሚታይበት የኮንጎ ምርጫ ዘመቻ

በዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክ በጎርጎሪዮሳዊው ታህሳስ 23፣ 2018 ዓም ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ ይደረጋል። ይሁንና፣ በምርጫው ለሚወዳደሩት ግለሰቦች ውጊያ በቀጠለበት በሀገሪቱ ምሥራቃዊ አካባቢ የምርጫ ዘመቻ ማካሄድ ግን እጅግ አዳጋች ሆኗል።…