ሁለት የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮ/ አባላት መታሰር

ከጥቂት ጊዜ በፊት ወደ ሀገር ቤት የገባው የአርበኞች ግንቦት ሰባት የአቀባበል ስነ ስርዓት ኮሚቴ አባላት ከነበሩት ወጣቶች መካከል ሁለቱ ዛሬ መታሰራቸው ተሰማ። ብርሀኑ ተክሌ ያሬድ እና መኮንን ለገሠ ለጥያቄ ትፈፈለጋላችሁ ተብለው በፖሊስ መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለ DW ተናግረዋል።…