የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦብነግ ድርድር

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ ኦብነግ የልዑካን ቡድን በኤርትራ መዲና አስመራ ድርድር ጀመሩ። ሁለቱ ቡድኖች ትናንት ባወጡት የጋራ መግለጫ በድርድሩ ማዕቀፍ እና በድርድሩ በተነሱ ነጥቦች ላይ መግባባታቸውን ኦብነግ በትዊተር ገጹ ይፋ አድርጓል። ድርድሩንም በቅርቡ እንደሚያጠናቅቁ የኦብነግ የትዊተር ገጽ አስነብቧል።…