ሕጋዊ ማዕቀፍ የሚሻው የኢትዮጵያና ኤርትራ የንግድ ግንኙነት 

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ እርቅ ካወረዱ በኋላ በድንበር አካባቢ ያለው የንግድ ልውውጥ መነቃቃት ጀምሯል። አገራቱ አጠቃላይ ሥምምነት ቢፈራረሙም የንግድ ልውውጥ፣ የመገበያያ ገንዘብ አጠቃቀም እና የታሪፍ ጉዳይ ሕጋዊ ማዕቀፍ አልተበጀለትም። ባለሙያዎች ጉዳዩ በፍጥነት ተቋማዊ ሊሆን እንደሚገባ ይወተውታሉ።…