የአፍዴራ የጨው ንግድ የሕዝብ ተቃውሞ ማእበል እየጨመረ መጥቷል።

የአፍዴራ መአበል እየገፋ መጣ

ከህወሃት አመራሮች እስከ አብዴፓ መሪዎች፣ ከወረዳ እስከ ፌዴራል ሚኒስተር ከፍተኛ የመንግስት የበላይ ጠባቂዎች፣ ከተራ ደላላ እስከ ሐብታም የቀንጅቦች የተወሸቁበት የአፍዶራ የጨው ንግድ ለ27 አመታት ቀመኛው ከፍ አድርጎ ድሃን አሽቀንጥሮ መሪ ተብየዎች ከ17ኪ.ሜትር እስከ 480/800ሺ ካሬ በቤተሰቦቻቸው መዝግበው አፍዴራ የኛ ስሉን ኑረዋል።

በወር 400.000 ኩንታል የሚወጣው የአፍዴራ ለአገሯ መንገድ፣ውሃ፣ መብራት ሌላ መስረተ ልማት አላሟላችም። ከፌዴራል እስከ ክልል መሪዎች በተደራጀ መልኩ የተቋቋመው ከዳባ የጨው አምራቾች ማህበር ከአምራች የተሰበሰብ ተጫማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ሰብስቦ ለገቢዎች ያልከፈለ 60 ሚሊዮን ብር እዳ አለብት። ይህ ማህበር ዛሬ በመንግስት ጠልቃ ገብነት እየተታራመስ በሁለት ጎራ ተከፍሉዋል። የመንግስት አመራሮች ከአፌዴራ ጨው እጃቸውን ያውጡ!!!