በቡራዩ አካባቢ የተፈጠረው ግጭት ከግለሰብ ጸብ ጋር የተገናኘ አይደለም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 8/2011) በቡራዩ አካባቢ የተፈጠረው ግጭት በአንዲት የ6 ዓመት ሕጻን ላይ ከተፈጸመ አሰቃቂ ግድያ ጋር ተያይዞ ችግሩ ቢባባስም ጉዳዩ ከግለሰብ ጸብ ጋር ብቻ የተያያዘ እንዳልነበር አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ። የብሔር ግጭት ለመፍጠር ታርጋ በሌላቸው ተሽከርካሪዎች አሰላ ድረስ የነበሩ የትንኮሳ ሙከራዎችም በሕዝብ ጥረት መክሸፋቸውን አስረድተዋል። በቡራዩ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ በማስመልከት ትናንት ሰኞ ለመገናኛ …

The post በቡራዩ አካባቢ የተፈጠረው ግጭት ከግለሰብ ጸብ ጋር የተገናኘ አይደለም ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE