የማያዳግም ርምጃ ለመውሰድ ዝግጅት ተጠናቋል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 8/2011) መንግስት ያለበትን የህግ የበላይነትና የዜጎችን ደህንነት የማስጠበቅ ሃላፊነት ለመወጣት ማንኛውንም ህጋዊ፣ የማያዳግምና ተገቢ ርምጃ ለመውሰድ በሙሉ ዝግጅትና አቋም ላይ ነው ሲል የብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ባወጣው መግለጫ የጥፋት ሃይሎች የመንግስትን ሆደ ሰፊነት ከአቅመ ቢስነት በመቁጠር የወጣቱን ስሜት በማነሳሳት የሚፈፅሟቸው ወንጀሎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሱና እየተበራከቱ …

The post የማያዳግም ርምጃ ለመውሰድ ዝግጅት ተጠናቋል ተባለ appeared first on ESAT Amharic.