በኢትዮጵያ የሚከሰቱት ግጭቶች በአንድ ማዕከል እንደሚቀነባበሩ የድህንነት መስሪያ ቤት አስታወቀ

በኢትዮጵያ የሚከሰቱት ግጭቶች በአንድ ማዕከል እንደሚቀነባበሩ የድህንነት መስሪያ ቤት አስታወቀ ( ኢሳት ዜና መስከረም 08 ቀን 2011 ዓ/ም ) የብሄራዊ ድህንነት ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ፣ በአዲስ አበባ ዙሪያም ሆነ በሶማሊ ክልል የተፈጠሩት ግጭቶች አላማቸው አንድ ነው ብሎአል። በአዲስ አበባ ዙሪያ የተከሰተው ግጭት በሶማሊ ክልልና በሌሎችም አካባቢዎች የተፈጠሩት ግጭቶች ተቀጽላ ነው። የግጭቶች ዋና አላማ የለውጡን እንቅስቃሴ …

The post በኢትዮጵያ የሚከሰቱት ግጭቶች በአንድ ማዕከል እንደሚቀነባበሩ የድህንነት መስሪያ ቤት አስታወቀ appeared first on ESAT Amharic.