ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያን መበተን አይቻልም አሉ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 8/201) የወንድምን ደም ማፍሰስ፣ ህጻናትን ማሰቃየት ትችላላችሁ ኢትዮጵያን መበተን ግን መቼም አይሳካችሁም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቡራዩ ሰሞኑን የተፈጸመውን ግድያ ተከትሎ የተፈናቀሉ ዜጎችን ከጎበኙ በኋላ እንደተናገሩት የወንድሞቻችሁን ደም በመጠጣት የምትረኩ ሃይሎች ኢትዮጵያን ማፍረስ ግን ህልም ነው ሲሉ ጠንከር ያለ መልዕክት አስተላልፈዋል። ተፎካካሪና አክቲቪስት ነን ባዮች በማስተዋል እንድትንቀሳቀሱ እጠይቃለሁ ብለዋል …

The post ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያን መበተን አይቻልም አሉ appeared first on ESAT Amharic.