ናይጄሪያዊው ጎድዊን ኦናሴዱ ዝናብ ማዝነብ መመለስም እንደሚችል ይናገራል

በአንዳንድ የናይጄሪያ አካባቢዎች እንደ ሠርግ ባሉ ዝግጅቶች ዝናብ እንዳይዘንብ እንዲያደርጉ በሌላ አጋጣሚ ደግሞ እንዲያዘንቡ ለዝናብ መላሾችና አዝናቢዎች ይከፈላል።…