አሜሪካ ከቻይና የሚገቡ እቃዎች ላይ አዲስ ታሪፍ ጣለች

የአሜሪካና የቻይና የንግድ ጦርነት እንደቀጠለ ባለበት ሁኔታ አሜሪካ ከቻይና የሚገቡና 200 ቢሊዮን ዶላር የሚገመቱ ቁሳቁሶች ላይ ሁለተኛውን ዙር ታሪፍ የጣለች ሲሆን ይህም ሩዝ ፣ ጨርቃጨርቅና የእጅ ቦርሳዎችን ይጨምራል።…