የአዲስ አበባ ቀዉስ ምክንያቱ እና መዘዙ

የፖሊስ ኮሚሽነሩም ግጭት ሁከቱን የሚያቀጣጥሉት ወይም ሰዎችን የሚግደሉ፤የሚያፈናቅሉ እና የሚዘርፉት ገንዘብ የተከፈላቸዉ ወጣቶች እንደሆኑ በግልፅ ተነግረዋል።ግልፅ ያልሆነዉ ለወጣቶች ገንዘብ እየከፈለ ምናልባትም እያደራጀ የሚያዘምተዉ ድርጅት፤ ቡድን ወይም ግለሰብ ማንነት ነዉ።…