በኤርትራ የዴሞክራሲ ለዉጥ ይደረግ ይሆን ?

የተለያዮ ዴፕሎማቶችና የብዙኃን መገናኛዎች የሰመረ ያሉት የኤርትራና የኢትዮጵያ የወዳጅነት ግንኙነት በኤርትራ ለዴሞክራሲንና ለገደብ የለሹ ብሔራዊ ዉትድርና ተሃድሶ ያመጣል ሲሉ መናገራቸዉ ህልም ነዉ ሲል መቀመጫዉን ለንደን ብሪታንያ ያደረገዉ የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ገልፆአል።…