በቡራዩና አካባቢው የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ25 ይበልጣል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 7/2011)በቡራዩ፣በአሸዋ ሜዳና በከታ በሳምንቱ መጨረሻ በንጹሃን ላይ በደረሰው ጥቃት ከ25 በላይ የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ይህንን ጥቃት ለመቃወም በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ከወጡ ዜጎች መካከልም 5 ሰዎች መገደላቸውና ሌሎች መቁሰላቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል። ግድያውም መሳሪያ በነጠቁ ግለሰቦች ላይ የተፈጸመ ነው ብሏል። በቡራዩ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመው ጥቃት የተገደሉ ዜጎች ቁጥራቸው …

The post በቡራዩና አካባቢው የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ25 ይበልጣል ተባለ appeared first on ESAT Amharic.