በጀርመን በርሊን በተካሄደው የማራቶን ውድድር ኢሊዩድ ኪፕቾጌ የዓለምን ክብረ ወሰን ሰበረ

ኬንያዊው ኢሊዩድ ኪፕቾጌ ከዚህ ቀደም ተይዞ የነበረውን የዓለም ክብረ ወሰን ከአንድ ደቂቃ በላይ አሻሽሎ በ2፡1፡39 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን አጠናቋል።