ፖሊስ በተኮሰው ጥይት ስድስት ሰዎች ሞተው በርካቶች መቁሰላቸውን ከ አዲስ አበባ የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ፖሊስ በተኮሰው ጥይት ስድስት ሰዎች ሞተው በርካቶች መቁሰላቸውን ከ አዲስ አበባ የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የሕግ የበላይነት መከበር አለበት። ስርዓት አልበኝነት ሕጋዊ የሚሆንበት ምንም አይነት ሞራል የለም። መንግስት በሕዝብ ላይ መተኮስ ያቁም። የተቃውሞ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል ከመፈክሩ ውስጥም እኛ የቡራዩ ነዋሪዎች የተፈፀመውን ድርጊት እናወግዛለን።
በቄሮ ስም የተደራጁ አሸባሪዎች እኛን አይወክሉም።አንድነታችንን ከምንም ነገር በላይ እንፈልገዋለን በማለት የ ኢትዮጵያን ባንዲራና የ አባ ገዳን ባንዲራ ይዘው ወተዋል