በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ አለም አቀፍ የባቡር ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄዳ ነው።

በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ አለም አቀፍ የባቡር ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄዳ ነው።

ተሳታፍ ደርጅቶች ከጉባዔው ልምድ ያገኛሉዕ፥ ኢትዮጵያም ወደፊት ለምታካሄዳቸው የባቡር ፕሮጀክቶች ልማት አገልግሎትና ጥራት የተሻለ በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ ከጉባዔው ትልቅ ልምድ ታገኛለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በኢትዮጵያ ወደፊት በሚካሄዱ አዳዲስ የባቡር ፕሮጀክቶች ልማቶች ግንባታ ላይ ድርጅቶቹ የመሳተፍ እድል እንደሚፈጥርላቸውም ተገልጿል፡፡

በጉባዔው ላይ በባቡር ዘርፍ አለም አቀፍ ልምድ ያለቸው ከአውሮፓ፤ ከአሜርካ፤ከኤስያና በኢትዮጵያ በባቡር ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች እየተሳተፉ ናቸዉ፡፡