ኦፌኮ እና ሰማያዊ ፓርቲ የኦነግ አመራሮች አቀባበል ሰላማዊ እንዲሆን ጠየቁ

የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግረስ እና ሰማያዊ ፓርቲ ነገ ቅዳሜ መስከረም 5 ቀን 2010 ዓ.ም. የሚደረገው አቀባበል ሰላማዊ እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ። የኦሮሞ ፌድራሊት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ-መንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ሕዝቡ ሊደማመጥ ይገባል ብለዋል።…