አዲስ ዓመትና የባንዲራ ዉዝግብ በአዲስ አበባ

የአዲስ ዓመት ዋዜማና መባቻ ስሜትእንዲሁም የባንዲራና የአርማ ዉዝግብ በአዲስ አበባ የዛሬዉ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት ዝግጅት የዳሰሳቸዉ ጉዳዮች ናቸዉ።…