የአዲስ «አበቤ» እና የቄሮ ፍጥጫ…

ብዙዎቹ አዲስ አበቤዎች ያደጉበት የፖለቲካ ትርክት የኢትዮጵያ አገረ-መንግሥት አገነባብ ላይ መልካም አረዳድ የሚያሰርፅ ይዘት አለው። በሌላ በኩል፣ ቄሮዎች ያደጉበት ትርክት የኢትዮጵያ አገረ መንግሥት አገነባብ ጭቆናን መሠረት ያደረገ እንደሆነ የሚገልጽ ይዘት አለው።…