አቦል ጥበብ

«በ 2010 በጣም ብዙ ለዉጥ የሚመስሉ ንፋሶች ያየንበት ነዉ። በርግጥ ለዉጥ መምጣት አለመምጣቱን የምንወስነዉ ወደፊት ነዉ። የአንድነት ነፋሱ እንዳለ ሆኖ በጣም አስጊ አስፈሪ ሆነዉ ነገሮች እየታዩ ነዉ። ለኢትዮጵያ አንድነት፤ ለፍቅር ለመቻቻል እና ለተሻለ ነገር፤ የጥበብ ሰዎች የመፍትሄ ሃሳብ ማምጣት መጀመር አለብን ብዬ አምናለሁ።»…