የግጭት ነጋዴዎችን ሴራ እናክሽፍ ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 2/2011) የግጭት ነጋዴዎችን ሴራ እናክሽፍ ሲሉ የጠቅላይ አቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ጥሪ አደረጉ። ሃላፊው አቶ ታዬ ደንደአ በግል የማህበራዊ መድረካ ላይ ባስተላልፉት ጥሪ ኢትዮጵያውያን ከትንንሽ አጀንዳዎች ወጥተው ስለሀገር ከልብ እንዲያስቡ ጠይቀዋል። አቶ ታዬ ይህን መልዕክት ያስተላለፉት ዛሬ በአዲስ አበባ ከሰንደቅ ዓላማና አርማ ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን መለስተኛ ግጭት ተከትሎ ነው። የኦሮሞ ነጻነግ ግንባር …

The post የግጭት ነጋዴዎችን ሴራ እናክሽፍ ተባለ appeared first on ESAT Amharic.