‘ልጅ ብወልድ ብዬ እመኛለሁ’ አፈንዲ ሙተቂ

በሸኘነው 2010 ዓመተ ምሕረት፣ በፌስቡክና ትዊተር ገጾች ጎላ ያለ ተሳትፎ ከነበራቸው ኢትዮጵያዊያን መካከል ለጥቂቶቹ ብቻ ጥቂት ጥያቄዎችን አቅርበን የሰጡን ምላሽ ይዘን ቀርበናል።…