ኢትዮጵያ በውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር ብዛት ቀዳሚ ሆነች

ባለንበት የፈረንጆቹ 2018 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት በርካታ ኢትዮጵያዊያን ለደህንነታቸው በመስጋት የመኖሪያ ቀያቸውን ጥለው ለመሰደድ ተገደዋል።