የኢትዮጵያ የመንገደኞች አውሮፕላን ከአየር ላይ ግጭት ተረፈ

የኢትዮጵያ የመንገደኞች አውሮፕላን ከአየር ላይ ግጭት ተረፈ ( ኢሳት ዜና መስከረም 01 ቀን 2011 ዓ/ም ) ዘ ኢስት አፍሪካን እንደዘገበው ባለፈው ረቡዕ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ ኢት 858፣ ቦይንግ 737-800 ከጣሊያኑ የሌዢር ኤርላይን ኒዮስ ቦይንግ 767-306 R የበረራ ቁጥር NOS 252 ጋር በኬንያ ሰማይ ላይ ለመጋጨት ሲቃረብ በአንድ ደቂቃ ልዩነት ተርፏል። አደጋ ተፈጥሮ ቢሆን …

The post የኢትዮጵያ የመንገደኞች አውሮፕላን ከአየር ላይ ግጭት ተረፈ appeared first on ESAT Amharic.