የወረኢሉ ወረዳ ህዝብ ያለመንግስት አስተዳደር መቀመጡን ገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 1/2011) በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ ህዝብ ያለመንግስት አስተዳደር ከአንድ ወር በላይ እንዳለፈው ተገለጸ። ህዝቡ አስተዳዳሪዎቹን ከስልጣን ወርደው ለህግ ይቅረቡ የሚል ጥያቄ ማንሳቱን ተከትሎ በተፈጠረ ውዝግብ የወረኢሉ ወረዳ አመራሮች ሸሽተው ደሴ መግባታቸውንም የደረሰን መረጃ ያመለክታል። አመራሮቹ ህዝብን የበደሉ፣ የለውጡ እንቅፋት የሆኑ ናቸው በሚል የተነሳው ተቃውሞ መቀጠሉም ታውቋል። አስተዳዳሪ የሌላት የወረኢሉ ወረዳ በህዝብ በተወጣጣ …

The post የወረኢሉ ወረዳ ህዝብ ያለመንግስት አስተዳደር መቀመጡን ገለጸ appeared first on ESAT Amharic.