የመቀሌ ሀገር ስብከት የፓትርያርኩን መልዕክት ደግፎ መግለጫ አወጣ

በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የመቀሌ ሀገረ ስብከትና የክልሉ የስነ መለኮት ምሩቃን ማኅበር በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተነገረው መልዕክት እንደሚደግፉ ባወጡት መግለጫ ገልፀዋል። መግለጫው “የዘር ማፅዳት ዘመቻ” እየተፈፀመ ነው ተብሎ በፓትሪያሪኩ የተገለፀው እየተፈፀመ ካለው የተወሰነ ክፍሉ ነው ብሏል።

ባለፈው ሰኞ የቤክርስትያኒቱ ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ በሰጡት መግለጫ የፓትርያርኩ መልዕክት ሲኖደሱ እንደማይወክል ገልጸው ነበር። VOA Amharic

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡