የአዴሃን ሃይሎች ወደ አገራቸው ገቡ

የአዴሃን ሃይሎች ወደ አገራቸው ገቡ ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 05 ቀን 2010 ዓ/ም ) የህወሃትን አገዛዝ በመቃወም የትጥቅ ትግል ሲያካሂዱ የቆዩ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይሎች ንቅናቄ አመራሮችና የሰራዊ አባላት ወደ አገራቸው ገብተዋል። የሰራዊቱ አባላት ወደ አገር ሲገቡ የጎንደርና የሌሎችም ከተሞች ነዋሪዎች በመንገዱ ላይ በመውጣት የጀግና አቀባበል አድርገውላቸዋል። አዴሃን ከመንግስት ጋር ከተነጋገረ በሁዋላ ወደ አገር ቤት የገባ …

The post የአዴሃን ሃይሎች ወደ አገራቸው ገቡ appeared first on ESAT Amharic.