አዲስ አበባ በአዲስ ዓመት ዋዜማ

በነገው ዕለት የሚገባውን አዲሱን ዓመት 2011 ዓም በተስፋ፣ ሰላም እና ብልፅግና ለመቀበል መዘጋጀታቸውን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ። ወኪላችን ያነጋገራቸው የከተማይቱ ነዋሪዎች እንዳሉት፣ በወቅቱ የሚታየው የዓመት በዓሉ ድባብ አስደስቷቸዋል።…