ኦፌኮ እና ኦነግ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን አስታወቁ። ሁለቱ ፓርቲዎች የኦሮሞ ሕዝብ ድምፅ እንዳይከፋፈል በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ-መንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ተናግረዋል።…