ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን አጥፍተዋል-ፖሊስ

የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ስመኘው በቀለ ራሳቸውን ማጥፋታቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የኢትዮጵያ የፌድራል ፖሊስ ኮሚሽን የአቶ ስመኘው የተመቱበት ጥይት በስማቸው ከተመዘገበ ሽጉጥ የተተኮሰ መሆኑን ገልጿል። ሕይወታቸው ከማለፉ በፊት የስንብት የሚመስሉ የመልዕክት ልውውጦች ማድረጋቸውም ተገልጿል።…