በተበላሸ መሠረት ላይ ቆሞ የመታደስ ፈተና

ኢሕአዴግ ውስጣዊም ይሁን ውጪያዊ ፈተና በገጠመው ቁጥር “ተሐድሶ” የማወጅ ልምድ አዳብሯል። ከተሐድሶ ተነስቶ ‘ጥልቅ ተሐድሶ’ የሚለው ላይ የደረሰው በዚህ መንገድ ነው። (ተሐድሶ የሚለው ቃል የእንግሊዝኛውን ‘reform’ ለመተካት ከግዕዝ የተወረሰ ነው።)…