የእንስቶቹ የቁጠባ እና ብድር ማኅበር በኬንያ

በኬንያ ከሞምባሳ አጠገብ ኪሊፊ በተባለች አካባቢ የሚኖሩ እንስቶች የጠረጴዛ ባንክ በተሰኘ አሰራር ገንዘብ ቆጥበው ለሚፈልጉ አባላት ያበድራሉ። አሰራሩ ከኢትዮጵያው የእቁብ አሰራር ጋር ይቀራረባል። #77 በመቶው በተሰኘው መሰናዶ የማኅበሩን እንቅስቃሴ ይቃኛል።…