የኢንጂነር ስመኘዉ አሟሟት ምርመራ

የሁለት ሰዎችን ሕይወት ያጠፋ እና የብዙዎችን አካል ያጎደለዉ አደጋ ከደረሰ ዛሬ ሁለት ወር ካስራ-አምስት ቀኑ።የአሜሪካ ምርጥ መርማሪዎች ሳይቀሩ ተካፍለዉበታል የተባለዉ ምርመራ እነሆ ዛሬም ቢያንስ ሁለት ተጨማሪ ሳምንት ጠየቀ።…