የኢትዮጵያ የዲያስፖራ ኤጄንሲ ሊቋቋም ነው

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ መለስ “በይቅርታ እንሻገር፣ በፍቅር እንደመር፤ ዲፕሎማሲያዊ ድልም እናስመዝግብ” በሚል ርዕስ ነው የዓመቱን የመጨረሻ መግለጫ ዛሬ ሰጥተዋል።…