የአሜሪካ መንግሥት ለትግራይ ቀውስ 305 ሚሊዮን ዶላር ረድቷል

የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩ ኤስ ኤድ) በትግራይ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጭ ቡድን መሪ የሆኑት፣ ኤምሊ ዴኪን፣ በትግራይ ክልል ተጎጂ ለሆኑ ተፈናቃዮች አስፈላጊውን የሰብአዊ እርዳታዎችን እየሰጡ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የአሜሪካ መንግሥት እስካሁን በክልሉ ባለው ግጭት ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች እርዳታ የሚውል ወደ 305 ሚሊዮን ዶላር ማውጣቱንም አስረድተዋል፡፡ የቡድን መሪዋን ያነጋገረው …