በአዲስ አበባ የተለያዩ አዕዋፍና የተሳቢ እንስሳ ዕንቁላሎችን ከዶሮ ዕንቁላሎች ጋር በመደባለቅ የሸጡ ነጋደውዎች ተያዙ።

በአዲስ አበባ የተለያዩ አዕዋፍና የተሳቢ እንስሳ ዕንቁላሎችን ከዶሮ ዕንቁላሎች ጋር በመደባለቅ የሸጡ ነጋደውዎች ተያዙ።

አዲስ አበባ ውሥጥ የተለያዩ አዕዋፍና የተሳቢ እንስሳ ዕንቁላሎችን ከዶሮ ዕንቁላሎች ጋር በመደባለቅ ወደ ገበያ ያቀረቡ ህገወጥ ነጋዴዎችን

በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ ። የአ.አ ፖሊስ፤ ሸማቾች የሚያደርጉትን ማንኛውንም የበዓል ግብይት በጥንቃቄ እንዲያከናውኑ አሳስቧል፡፡