የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔ ማንን ይጫናል?

በኢትዮጵያ አገልግሎት የሚሰጡና በምሥረታ ላይ የሚገኙ ባንኮች የተከፈለ ዝቅተኛ ካፒታል ወደ 5 ቢሊዮን ብር ከፍ እንዲል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወስኗል። ባንኮቹ የተከፈለ የካፒታል መጠናቸውን 5 ቢሊዮን ለማድረስ የተለያየ የጊዜ ገደብ ተሰጥቷቸዋል። ከዚህ ቀደም የተከፈለ ዝቅተኛ ካፒታል መጠን ከፍ ሲል በምሥረታ ላይ የነበሩ ባንኮች ፈርሰው ነበር።…