የህዳሴው ግድብና የምርጫ ዝግጅት

የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተጠቃሚዎች ከወትሮው በተለየ የህዳሴውን ግድብ እና የምርጫ ዝግጅት ላይ በይበልጥ ያተኮሩበት ሰሞን ይመስላል ሳምንቱ። ግብጽና ሱዳን ተባብረው ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግ እያሴሩ ነው የሚለው የጋራ ግንዛቤ ብዙኃኑን የግድቡ ሥራ እንዲፋጠን ሙሌቱም እንዲቀጥል የሚያበረታቱ አስተያየቶችን እንዲሰነዝሩ ጋብዟል።…