ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደው ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን እንዲጠቀሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡

የምርጫ ካርድ ዉሰዱ፤ዴሞክራሲያዊ መብቶቻችሁን ተጠቀሙ—-የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

ሰላማዊ እና ሕጋዊ ምርጫ እንዲካሄድ ሀገር አቀፍ የምርጫ ደህንነት ኮሚቴ በመንግሥት መዋቀሩ ተገልጿል።

ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደው ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን እንዲጠቀሙም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በሰጠው መግለጫ ጥሪ አቅርቧል፡፡

6ኛው ብሔራዊ ምርጫን በተመለከት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

Image

Image