‘የኤርትራ ወታደሮች ስለመውጣታቸው ምንም ማረጋገጫ የለም’

የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ ስለመውጣታቸው የሚያመለክት ምንም አይነት ማስረጃ እንደሌለ የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብአዊ እርዳታ ባለስልጣን ለጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ተናገሩ።…