አሜሪካ በሩሲያ ላይ ማዕቀብ ጣለች

የአሜሪካ መንግሥት ሩሲያ ባደረሰችው የሳይበር ጥቃትና ሌሎች “ጠብ አጫሪ” ድርጊቶች ምላሽ የሚሆን ማዕቀብ እንደጣለ አስታውቋል።