ከቻይና- አፍሪካ-ኢትዮጵያ ወዳጅነት ጀርባ ምን አለ?

የቻይና አፍሪካ የጋራ ጉባኤ በቻይናዋ መዲና ቤዢንግ እየተካሄደ ነው። ፕሬዝዳንት ሺ ዢንፒንግ “አፍሪካን እንወዳለን፤ እንደግፋለን” ሲሉ ተደምጠዋል። ለመሆኑ ከቻይና የአፍሪካ ወዳጅነት ጀርባ ምን አለ?…