በናይጄሪያ አዲሱ የማዋለጃ ቦርሳ የእናቶችን ህይወት እየታደገ ነው

በናይጄሪያ በወሊድ ምክንያት በየቀኑ 118 ሴቶች ይሞታሉ፤ አንዲት ሴት ግን ወላዶችን በህይወት ለማቆየት የሚረዳ የነፍስ አድን ቦርሳ ፈጥራለች።