የፖሊስን ጭካኔ በመቃወም በመንበርከክ የሚታወቀው ኮሊን ኬፐርኒክ የናይክ ኩባንያ መሪ አስተዋዋቂ ሆነ

የቀድሞው የሳንፍራንሲስኮ ፎርቲናይነር ኳርተር ባክ ቡድን ተጫዋች የሆነው ኮሊን ኬፐርኒክ “ጀስት ዱ ኢት” ( በተግባር እናውለው ) ለሚለው የናይክ መፈክር 30ኛ አመት ማስተዋወቂያ ዋና ተሳታፊ እንደሆነ ተገልጿል።…