ሞሃመድ ሳላህ በፊፋ ምርጥ የወንድ ተጫዋች የመጨረሻ ሶስት ውስጥ ገባ

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፤ ሉካ ሞድሪች እና ሞሃመድ ሳላህ የፊፋ የ2018 ምርጥ የወንድ ተጫዋች ምርጫ የመጨረሻ ሶስት ውስጥ ገብተዋል። የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ ደግሞ የመጨረሻ ሶስት እጩዎች ውስጥ መግባት ሳይችል ቀርቷል።…