የሳምንቱ የጋሬዝ ክሩክስ ምርጥ ቡድን ውስጥ፡ ላካዜት፣ ካትካርት እና ሉካኩ ተካተዋል

የትኛው ተጫዋች ነው ከቦቢ ሙር ጋር ለመነጻጸር የቻለው? እነማንስ በየቦታቸው ምርጥ ተብለው ተመረጡ? የጋሬት ክሩክስ ምርጥ ቡድን ይህንን ይመልሳል።