ከጉልበት ሰራተኞች ጀምሮ ስራ ፈላጊዎችን አገናኙ መተግበሪያ

“ጉዳይኦን” ከስድስት ወራት በፊት ስራ የጀመረ ስራ ፈላጊና ቀጣሪዎችን አገናኝ አውታር(መተግበሪያ) ነው። ከ15ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስራ ለመቀጠር እና ለመቅጠር እየተጠቀሙበት ስለመሆኑ ፈጣሪዎቹ የሚናገሩለት መተግበሪያ በስልክ ላይ የሚጫን ነጻ አገልግሎት ነው።

ከጉልበት ሰራተኞች ጀምሮ ልዩ ክህሎትን የሚጠይቁ ባለሙያዎች  እንዲጠቀሙበት ተደርጎ የተሰረው መተግበሪያ ስራ ለመቀጠር እና ለመቅጠር …