የሰላም ሚኒስቴር የ አፋርና የሶማሌ ክልሎችን አስማማሁ አለ

በአፋር እና በሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት መካከል በቅርቡ የተከሰተውን ግጭት ለማስቆም በሰላም ሚኒስቴር የተጠራ የምክክር መድረክ በሁለቱ ወገኖች ስምምነት ተጠናቋል።

Image